የሎተሪ ጨዋታዎች

መልካም ዕድል! እርስዎ ሲያሸንፉ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትኬቱን የሸጠልዎ ዕድል አዟሪን ወይም እርስዎ የመረጡትን የበጎ ስራ ድርጅት ይሸልማል፡፡